ቀጥታ፡

ድምጻችውን የሰጡት የ72 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋዋ እናት

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 24/2018(ኢዜአ)፦ የ72 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ እማሆይ ስንታየሁ አያሌው በባሕርዳር የሕዳሴ ምርጫ ጣቢያ ድምፃቸውን ሰጥተዋል።

የኢትዮጵያ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ እየተካሄደ ይገኛል።

በዚህም ዜጎች ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ በነቂስ በመውጣት ድምጻቸውን በመስጠት ላይ ይገኛሉ።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም