ቀጥታ፡

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 18/2018 (ኢዜአ)፦ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለ1447ኛው ኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ፕሬዝዳንቱ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት መላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ለበዓሉ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ ገልጸዋል።

በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንም ተመኝተዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም