የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ በዲላ ከተማ እየተካሄደ ነው - ኢዜአ አማርኛ
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ በዲላ ከተማ እየተካሄደ ነው
ዲላ፤ግንቦት 18/2018 (ኢዜአ)፦የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የብልጽግና ፓርቲ ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅስቀሳ መርሀ ግብርና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በዲላ ከተማ እየተካሄደ ነው
ከማለዳው ጀምሮ እየተካሄደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ ከጌዴኦ ዞንና ከዲላ ከተማ የተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ነው።
በሰልፉም ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊ ሀገር እናሻግር የሚሉ መልዕክቶች እየተላለፉ ይገኛል።