ቀጥታ፡

ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ በመስቀል አደባባይ የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ይገኛል

አዲስ አበባ ግንቦት 18 /2018(ኢዜአ) ፦ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ በመስቀል አደባባይ የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ይገኛል።

ከማለዳ ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው የድጋፍ ሰልፍ ላይም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሞገስ ባልቻ ተገኝተዋል።

በተጨማሪም የአዲስ አበባ ከተማ ምክርቤት አፈ ጉባኤ፣ቡዜና አልከድር፣ፓርቲውን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎች እና የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎቾ ተገኝተዋል።

Ethiopian News Agency #ኢዜአ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም