ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ መድን ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከመቀሌ 70 እንደርታ በኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ይገናኛሉ - ኢዜአ አማርኛ
ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ መድን ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከመቀሌ 70 እንደርታ በኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ይገናኛሉ
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 6/2018 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ድልድል ዛሬ የክለብ ተወካዮች እና የውድድር አመራሮች በተገኙበት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት ወጥቷል።
በእጣው መሰረት ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ መድን ፣ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ መቀሌ 70 እንደርታ የሚጫወቱ ይሆናል።
የጨዋታ ቀናት ወደፊት እንደሚገለጽ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል።