የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ - ኢዜአ አማርኛ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 4 /2018 (ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል።
ኮሚሽኑ በኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል።
ኮሚሽኑ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለኮሚሽኑ ማህበረሰብ በሙሉ መፅናናትን ተመኝቷል።