ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጂቡቲ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጂቡቲ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 1/2018(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጂቡቲ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
ጽህፈት ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መልዕክት እንዳስታወቀው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጂቡቲ የነበራቸውን ቆይታ በማጠናቀቅ ዛሬ ከሰአት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።