ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተመራጩ የጅቡቲ ፕሬዝደንት ኢስማኢል ኦማር ጊሌ በዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት ለመታደም ጅቡቲ ገቡ


አዲስ አበባ ፤ ግንቦት 1/2018 (ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተመራጩ የጅቡቲ ፕሬዝደንት ኢስማኢል ኦማር ጊሌ በዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት ለመታደም ጅቡቲ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም