ኢትዮጵያ ከሱዳን የቀረበባትን መሠረተ ቢሰ ክስ ውድቅ አደረገች - ኢዜአ አማርኛ
ኢትዮጵያ ከሱዳን የቀረበባትን መሠረተ ቢሰ ክስ ውድቅ አደረገች
አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 27/2018 (ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ በሱዳን መንግሥት የተሰነዘረባትን መሰረተ ቢስ ክስ ውድቅ ማድረጓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ የሱዳን ወታደራዊ ኃይል እና የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ ኢትዮጵያ ላይ ያቀረቡት ክስ መሰረተ ቢስ ነው ብሏል።