ቀጥታ፡

ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 23/2018 (ኢዜአ)፦ ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸውን የምክር ቤቱ መረጃ ያመለክታል።

ምክር ቤቱ በዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጥ የተሰማውን ደስታ በመግለጽ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው ተመኝቷል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም