ቀጥታ፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የልማት ሥራዎችን ይመለከታሉ

አዲስ አበባ፤ሚያዝያ 19/2018 (ኢዜአ)፡-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የልማት ሥራዎችን ለመመልከት አሶሳ ገብተዋል።


 

አሶሳ ሕዳሴ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም