ቀጥታ፡

በለንደን ማራቶን ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፤ሚያዝያ 18/2018(ኢዜአ)፦በተጠባቂው የወንዶች  የለንደን ማራቶን ውድድር በለንደን ማራቶን ውድድር አትሌት  ዮሚፍ ቀጄልቻ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል።

በ46ኛው የለንደን ማራቶን የወንዶች  ምድብ ውድድር ላይ  ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፈው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ውድድሩን 1:59.41 በመግባት ሁለተኛ ወጥቷል።

ኬንያዊው አትሌት ሴባስቲያን ሳው ውድድሩን በበላይነት ሲያጠናቅቅ  ዩጋንዳዊው ጃኮፕ ኪፕሊሞ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ጨርሷል።

#Ethiopian_News_Agency

#ኢዜአ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም