ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ - ኢዜአ አማርኛ
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 3/2018 (ኢዜአ):- ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፕሬዝዳንቱ በመልዕክታቸው በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የበረከት እንዲሆን ተመኝተዋል።