ቀጥታ፡

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ-ጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 29/2018 (ኢዜአ)፦የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ-ጊዮርጊስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገልፀዋል፡፡

ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት፤ ለአምባሳደር ቆንጂት ቤተሰቦች፣ ወዳጆች፣ ለሥራ ባልደረቦቻቸው እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ልባዊ መጽናናትን ተመኝተዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም