ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ - ኢዜአ አማርኛ
ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 26/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረጉት ጨዋታ ያለ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።
ጨዋታው የተካሄደው በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ነው።
ውጤቱን ተከትሎ ወላይታ ድቻ በ28 ነጥብ ደረጃውን ከ17ኛ ወደ 15ኛ ከፍ በማድረግ ከወራጅ ቀጠና ወጥቷል።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ30 ነጥብ 10ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።