ቀጥታ፡

በኦሮሚያ ክልል ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።

ሰልፈኞቹ በመልዕክቶቻቸው በመጋቢት 24 ሀገራዊ ጉዞ የተመዘገቡ ስኬቶችን እያወሱ ነው።

በለውጡ መንግሥት እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ተግባራትን በመደገፍ፣ በቀጣይም የተሻለ ስራ እንዲሰራ ከመንግሥት ጋር በትብብር እንደሚሰሩ የሚያረጋግጡ መልዕክቶችን እያስተላለፉ ይገኛሉ።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም