የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና የደርቢ ጨዋታ ሚያዝያ 18 ይካሄዳል - ኢዜአ አማርኛ
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና የደርቢ ጨዋታ ሚያዝያ 18 ይካሄዳል
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 15/2018 (ኢዜአ)፦ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚደረግ የሊጉ አክሲዮን ማኅበር አስታወቀ።
በዚህም መሠረት የደርቢ ጨዋታው ከቀኑ 9 ሠዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚከናወን ነው የተገለጸው።