ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ - ኢዜአ አማርኛ
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 11/2018(ኢዜአ)፦ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለ1447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡