ቀጥታ፡

1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በጂንካ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 11/2018(ኢዜአ)፦ 1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በጂንካ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

በዓሉ በተክቢራ፣ በዒድ ሶላትና በሌሎች ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች በቀድሞው አየር ማረፊያ በድምቀት እየተከበረ ነው።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም