ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለ"ፊቼ ጫምባላላ" በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለ"ፊቼ ጫምባላላ" በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 5/2018(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለ"ፊቼ ጫምባላላ" በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።