ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 5/2018(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።