ቀጥታ፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 4/2018(ኢዜአ) ፦ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ5ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡


 

በዚህ መሰረት፡-

1ኛ. የዓቃቢያነ-ሕግ የጥቅማ ጥቅም ማሻሻያ ጥናት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

2ኛ. ሰፋፊ የስራ እድል ለሚፈጥሩ እና ተኪ ምርቶችን ለሚያመርቱ አምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ግንባታ እና ለማስፋፊያ የቀረበ የመሬት ጥያቄ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ ተፈፃሚ እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም