የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት ምክንያት ህይወታቸው ያለፉትን ዜጎች በማስመልከት ብሔራዊ የሀዘን ቀን አወጀ - ኢዜአ አማርኛ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት ምክንያት ህይወታቸው ያለፉትን ዜጎች በማስመልከት ብሔራዊ የሀዘን ቀን አወጀ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 4/2018(ኢዜአ)፦ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት ምክንያት ህይወታቸው ያለፉትን ዜጎች በማስመልከት ብሔራዊ የሀዘን ቀን አውጇል።
ብሔራዊ የሀዘን ቀኑ ከመጋቢት 5 ቀን 2018 ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት እንደሚሆንም ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።