ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬቶች ገቡ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 3/2018(ኢዜአ)፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬቶች ገብተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ረፋድ ላይ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬቶች መግባታቸውን ነው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያስታወቀው፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም