ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጅቡቲ የቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር አደረጉ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጅቡቲ የቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር አደረጉ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 3/2018(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከልዑክ ቡድናቸው ጋር በጅቡቲ የቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።