ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ሪፐብሊክ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፤ የካቲት 21/2018 (ኢዜአ)፦  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ሪፐብሊክ የነበራቸውን ጉብኝት በማጠናቀቅ ዛሬ ከሰአት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም