ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በአዘርባጃን ባኩ በዛጉልባ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ መንግሥት ይፋዊ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2018(ኢዜአ)፦ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በአዘርባጃን ባኩ በዛጉልባ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ መንግሥት ይፋዊ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም