የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ - ኢዜአ አማርኛ
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፤ የካቲት 14/2018 (ኢዜአ)፡- ለተከታታይ ሦስት ቀናት በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቋል።
በሀገራዊና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ያካሄደው የፓርቲው ምክር ቤት ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን ማስቀመጡን አስታውቋል፡፡