የአቶ አማን ፍስሐ ጽዮን ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ - ኢዜአ አማርኛ
የአቶ አማን ፍስሐ ጽዮን ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፤ የካቲት 12/2018 (ኢዜአ)፡- የኢቢኤስ ቴሌቪዥን መሥራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት የአቶ አማን ፍስሐ ጽዮን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ተፈጽሟል።
የአቶ አማን ፍስሐ ጽዮን ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በአዲስ አበባ የቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ወዳጅ ዘመዶቻቸው፣ የሥራ ባልደረቦቻቸው እና በርካታ የጥበብ ሰዎች በተገኙበት ተፈጽሟል።
አቶ አማን ባለትዳር እና የሦስት ልጆች አባት ነበሩ።