የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶዋን በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ - ኢዜአ አማርኛ
የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶዋን በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ
አዲስ አበባ፤ የካቲት 10/2018 (ኢዜአ)፡- የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶዋን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ፕሬዚዳንቱ በምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያና በውቧ መዲናችን የሚኖራቸው ቆይታ ፍሬያማ እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ ብለዋል።