ቀጥታ፡

ጉብኝቱ በቱርክዬ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን እያደገ የመጣ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የሚያጎላ ነው

አዲስ አበባ፤ የካቲት 10/2018 (ኢዜአ)፡-የቱርክዬ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶዋን የኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት በቱርክዬ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን እያደገ የመጣ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የሚያጎላ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ገለጸ፡፡

እንዲሁም ጉብኝቱ የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ሚናም የሚያረጋግጥ መሆኑን አስታውቋል፡፡


 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቱርክዬ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶዋን በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት ይፋዊ ጉብኝት ዛሬ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ተቀብለዋቸዋል። 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም