ቀጥታ፡

ኢትዮጵያ እንግዶቿን በክብር እየሸኘች ነው

አዲስ አበባ፤ የካቲት 8/2018 (ኢዜአ)፦ በ39ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና በ2ኛው የጣሊያን-አፍሪካ ስብሰባ ላይ የተሳተፉ መሪዎች በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ በስኬት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ወደ አገራቸው መመለስ ጀምረዋል።


 

መሪዎቹ ከቦሌ ዓለም-አቀፍ አየር ማረፊያ ሲነሱም የክብር አሸኛኘት እየተደረገላቸው እንደሚገኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም