ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር ተወያዩ

‎አዲስ አበባ፤ የካቲት 7/2018 (ኢዜአ)፡-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡
 
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር ተገናኝተን አዳዲስ የትብብር ዘርፎችን ለመዳሰስ እና በአቪዬሽን ዘርፍ ያለውን ትብብራችንን ይበልጥ ለማሳደግ በሚቻልባቸው ቁልፍ አቅሞች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል ብለዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም