ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን እና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሃሙድን በጅጅጋ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፤ ጥር 23/2018 (ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን እና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሃሙድን በጅጅጋ አየር ማረፊያ ዛሬ ጠዋት መቀበላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም