ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጀርመን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉል ጋር ተወያዩ 

አዲስ አበባ፤ ጥር 14/2018 (ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጀርመን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉል ጋር ዛሬ ተወያይተዋል።  

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር በኢትዮጵያ እና ጀርመን መካከል ያለን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትርጉም ያለው ውይይት ማድረጋቸውን አመልክተዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም