ቀጥታ፡

የተጀመረው የጎንደር ኮሪደር ጎንደርን የትናንት፣ የዛሬና የነገ ከተማ እያደረጋት ነው - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፤ ጥር 11/2018(ኢዜአ)፦ የተጀመረው የጎንደር ኮሪደር ጎንደርን የትናንት፣ የዛሬና የነገ ከተማ እያደረጋት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።


 

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባስተላለፉት መልዕክት የእናቶቻችንንና የአባቶቻችንን ታሪክ እየተረክን የእኛን ታሪክ ካልሠራን፤ ልጆቻችን በአያቶቻቸው የሚኮሩ በአባቶቻቸው የሚያፍሩ ይሆናሉ፤ ጎንደር ከዚህ እያተረፈችን ነው ብለዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም