ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የተከናወኑ ማሻሻያዎችን ተመለከቱ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የተከናወኑ ማሻሻያዎችን ተመለከቱ
አዲስ አበባ፤ ጥር 4/2018(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተከናወኑ ማሻሻያዎችን ለመመልከት በተቋሙ መገኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።