ቀጥታ፡

የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)  ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፤ታኅሣስ 29/2018 (ኢዜአ)፦ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል(ገና) የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። 

የገና በዓል የደስታ እንዲሆንም ተመኝተዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም