ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ - ኢዜአ አማርኛ
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 28/2018 (ኢዜአ)፡- ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፕሬዝዳንት ታዬ በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ብለዋል።
በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።