ባህር ዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋሩ - ኢዜአ አማርኛ
ባህር ዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋሩ
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 27/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ባህር ዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል።
ጨዋታው በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሄዷል።
ባህር ዳር ከተማ በ16 ነጥብ ከ13ኛ ወደ 11ኛ ከፍ ብሏል። ድሬዳዋ ከተማ በ17 ነጥብ ደረጃውን ከ12ኛ ወደ 10ኛ ደረጃውን ከፍ አድርጓል።