ሊድስ ዩናይትድ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ነጥብ ተጋሩ - ኢዜአ አማርኛ
ሊድስ ዩናይትድ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ነጥብ ተጋሩ
አዲስ አበባ፤ ታኅሣስ 26/2018(ኢዜአ)፡- በ20ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊድስ ዩናይትድ ማንቼስተር ዩናይትድን በሜዳው አስተናግዶ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል።
የሊድስ ዩናይትድን ግብ በ62ኛው ደቂቃ አሮንሰን ከመረብ አሳርፏል።
የማንቼስተር ዩናይትድን ግብ ደግሞ ኩና በ65ኛው ደቀቂቃ ማስቆጠር ችሏል።
ውጤቱን ተከትሎ ማንቼስተር ዩናይትድ በ31 ነጥብ አንድ ደረጃ ከፍ ብሎ 5ኛ ላይ ተቀምጧል።
እንዲሁም ሊድስ ዩናይትድ በነበረበት 16ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።