“ምሁር ማነው?" - ኢዜአ አማርኛ
“ምሁር ማነው?"
"ምሁር በስሜታዊነት የሚነዳ ሰው አይደለም።
የምሁር መገለጫዎች፣
- ሐሳብ አክባሪ እና አፍቃሪ
- ጥልቅ አሰላሳይ እና ብዙ ጠያቂ
- እንባቢ፣ ነቃሽና ተንታኝ
- ችግር ፈቺና መፍትሄ አሳሽ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ አመት ክብረ በዓል ላይ የነበረኝ አቅርቦት ከላይ የተገለፁት ጭብጦች የተካተቱበት ነበር።"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)