ቀጥታ፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፤ታህሳስ 22/2018(ኢዜአ)፦ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለአዲሱ የፈረንጆቹ 2026 ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸው አዲሱን አመት በዓለም ዙሪያ ለሚከብሩ ሁሉ እና ለመላው ዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ፣መጪው ዓመት የተትረፈረፈ  ደስታና የሰላም  እንዲሆን ተመኝተዋል።

#Ethiopian_News_Agency  #ኢዜአ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም