ቀጥታ፡

በ"ቦክሲንግ ደይ" መርሃ ግብ ማንችስተር ዩናይትድ ኒውካስትል ዩናይትድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 17/2018 (ኢዜአ)፦ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ኒውካስትል ዩናይትድን 1 ለ 0 አሸንፏል።

ማምሻውን በኦልድትራፎርድ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ፓትሪክ ዶርጉ በ24ኛው ደቂቃ በግሩም ሁኔታ ያስቆጠረው ግብ ቀያዮቹን አሸናፊ አድርጓል።

 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም