ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር በመሆን አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል። - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር በመሆን አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል።
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 8/2018(ኢዜአ)፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር በመሆን አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል።
ኢትዮጵያ እና ህንድ በአረንጓዴ ልማት ላይ ተመሳሳይ ዓላማ የሚያራምዱ በመሆናቸው ያላቸውን ልምድ ለመለዋወጥ ቁርጠኝነታቸውን ገልጸዋል።