ቀጥታ፡

በዚህ ዓመት የሚካሔደው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፤ ሕዳር 30፣ 2018(ኢዜአ)፦በዚህ ዓመት ለሚካሔደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አድርጓል።

በዚህ መሰረት የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም