ከንቲባ አዳነች አቤቤ በንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ የፒያሳ ነዋሪዎች የገቡበትን ሰፈር ጎበኙ - ኢዜአ አማርኛ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ የፒያሳ ነዋሪዎች የገቡበትን ሰፈር ጎበኙ
አዲስ አበባ፤ ህዳር 28/2018(ኢዜአ)፦የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ማለዳ በንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ የፒያሳ ነዋሪዎች የገቡበት ሰፈርን መጎብኘታቸውን አስታወቁ።
በዚህም ወቅት ከንቲባዋ "ልጆች ምቹ መጫወቻ ሜዳዎች ፣ ወጣቶች የስፓርት ሜዳ እና ለነዋሪዎች የስራ እድል የፈጠሩላቸዉ ሱቆች እንዲሁም የጋራ መገልገያ መሰረተ ልማቶች ተሟልቶላቸውና ደስ ብሏቸዉ በማየታችን እኛም በጣም ደስ ብሎናል" ሲሉ ገልፀዋል።