የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በከተማዋ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው - ኢዜአ አማርኛ
የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በከተማዋ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፤ ሕዳር 17/2018(ኢዜአ)፦ በሁለተኛ ዙር በአዲስ አበባ ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ የፌዴራል እና የአዲስ አበባ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የተሰሩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡
የሥልጠናው ተሳታፊዎች በዛሬው ዕለት በከተማዋ የተከናወኑ የወንዝ ዳር ልማት፣ የዘውዱቱ ሆስፒታል ማስፋፊያ እና ሌሎች በከተማዋ የተከናወኑ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ይገኛሉ።