ቀጥታ፡

አትሌት ይስማው ድሉ የ25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 14/2018(ኢዜአ)፦አትሌት ይስማው ድሉ የ25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪ.ሜትር የጎዳና ውድድር አሸናፊ ሆኗል::


 

የሩጫ ውድድሩ "ሀገር በ10 ኪሎ ሜትር ትደምቃለች "በሚል መሪ ቃል 55 ሺ ህዝብ የሚሳተፍበት የጎዳና ላይ ውድድር መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ  አድርጓል።

ታላቁ ሩጫ ከስፖርቱ ባለፈ የሀገር ገጽታ በመገንባት እና ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ ረገድ የበኩሉን ሚና እየተወጣ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም