ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት ጋር ተወያዩ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፤ ሕዳር 13/2018(ኢዜአ)፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት ዶክተር ሲዲ ኡልድ ታህ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት ዶክተር ሲዲ ኡልድ ታህ ጋር ተገናኝተን ተወያይተናል ሲሉ አስፍረዋል።
ውይይታችን ባንኩ በመላው አፍሪካ አካታች እድገት እንዲኖር የሚያደርገውን ወሳኝ ሚና ያጠናከረ ነበር ብለዋል።